በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ግዛቶች


ዶናልድ ትራምፕና ሂላሪ ክሊንተን
ዶናልድ ትራምፕና ሂላሪ ክሊንተን

አሜሪካውያን በዛሬው ዕለት ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ሃገሪቱን የሚመራውን ፕሬዚዳንታቸውን ሲመርጡ በየትኞቹ ግዛቶች ከባድ የምርጫ ፉክክር ይደረግባቸዋል?

270 የድምፅ ውክልና ማግኘት ቀጣዩን የዩናይትድ ስቴት ፕሬዚዳንት ማን እንደሚሆን ወይንም እንደምትሆን ያረጋግጣል፡፡

ከባድ የምርጫ ፉክክር የሚደረግባቸው ግዛቶች

ግዛትና የድምፅ ውክልና

ፍሎሪዳ 29

ኦሃዮ(2ኛው የኮንግሬሽናል ምርጫ ቀጠና ግዛት) 18

ሰሜን ካሮላይና 15

ኔቫዳ 6

ኔብራስካ(2ኛው የምርጫ ቀጠና) 1

ጠቅላላ ድምር = 70

የዴሞክራት ዘመም ግዛቶች

ግዛትና የድምፅ ውክልና

ፔንሳልቫኒያ 20

ሚሽገን 16

ቨርጂኒያ 13

ዊስኮንሲን 10

ሰሜን ካሮላይና 9

ኒው ሃምሸር 4

ጠቅላላ ድምር = 72

ጥቆማ፡- በዩናይትድ ስቴትስ ከ1992 እስከ 2016 ዓ.ም. ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተሠጡ የምርጫ ድምፅ በየክፍለ ሀገሩ ለማየት በዚህ ካርታ ላይ ያሉትን ግዛቶች ይጫኑ

XS
SM
MD
LG