በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት


ሴኔተር ካምላ ሃሪስን
ሴኔተር ካምላ ሃሪስን

በመጭው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲው “ዕጩ ይሆናሉ” ተብለው የሚጠበቁት የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቢመረጡ ምክትላቸው እንዲሆኑ ሴኔተር ካምላ ሃሪስን በይፋ አጭተዋል። አብረዋቸው እንዲወዳደሩም መርጠዋቸዋል።

በዚህም የካሊፎርኒያዋ የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ካምላ ሃሪስ ከአንጋፋዎቹ የሃገሪቱ አውራ ፓርቲዎች አንዱን ወክለው በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመቅረብ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት እንዲሁም የመጀመሪያ ከህንድ ቤተሰብ የተወለዱ ይሆናሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00


XS
SM
MD
LG