በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫና ድምጽን በፖስታ ስለመላክ


እየተስፋፋ ባለፈው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ በተወሰኑ የዩናይትድ ስቴት ክፍለ ግዛቶች የሚገኙ ሰዎች በመጭው የጥቅምት ወር ምርጫ ጣቢያዎች በአካል ተገኝተው ከመምረጥ ይልቅ ድምጻቸውን በፖስታ መስደድ ይፈልጋሉ፡፡ በዩናይትድ ስቴት ድምጽን በፖስታ ልኮ መምረጥ ከርስበርሱ ጦርነት ጊዜ አንስቶ የነበረና የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለው ነው፡፡

ይሁን እንጂ ፕሬዚዳንት ትረምፕ በፖስታ መልዕእክት የሚደረግ ድምጽ አሰጣጥ ለምርጫ መጭበርበር በር የሚከፍትና በዚያ ሳቢያም ከምርጫው ቀን በኋላ ለወራት የሚቆይ ውዝግብና ጥርጣሬን የሚፈጥር መሆኑን ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫና ድምጽን በፖስታ ስለመላክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:48 0:00


XS
SM
MD
LG