አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በመላ ዩናይትድ ስቴትስ የፍልስጥኤም ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ቀጥሏል
በዩናይትድ ስቴትስ፣ የዩኒቨርስቲ አስተዳደሮች ማስጠንቀቂያዎችን ቢሰጡም፣ የጋዛን ጦርነት በመቃወም በኮሌጆች ውስጥ የሚካሔዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ናታሻ ሞዝጎቫያ፣ በሲያትል የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ፣ ድንኳን ተክለው ተቃውሟቸውን እያሰሙ የሚገኙ ተማሪዎችን ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም