በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመላ ዩናይትድ ስቴትስ የፍልስጥኤም ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ቀጥሏል


በመላ ዩናይትድ ስቴትስ የፍልስጥኤም ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ፣ የዩኒቨርስቲ አስተዳደሮች ማስጠንቀቂያዎችን ቢሰጡም፣ የጋዛን ጦርነት በመቃወም በኮሌጆች ውስጥ የሚካሔዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ናታሻ ሞዝጎቫያ፣ በሲያትል የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ፣ ድንኳን ተክለው ተቃውሟቸውን እያሰሙ የሚገኙ ተማሪዎችን ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG