በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል አውሮፕላን በዩክሬን

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሩሲያ የዩክሬንን የባህር ኃይል መርከቦች ባለፈው ወር ከአጠቃች በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሸሪኮቿ ለዩክሬን ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ ወታደራዊ አውሮፕላን በዩክሬን ላይ አብርረዋል።

ሩሲያ የዩክሬንን የባህር ኃይል መርከቦች ባለፈው ወር ከአጠቃች በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሸሪኮቿ ለዩክሬን ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ ወታደራዊ አውሮፕላን በዩክሬን ላይ አብርረዋል።

የፔንታገን ቃል አቀባይ ኤሪክ ፓሆን ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ /OC-135/ የተባለው የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል አውሮፕላን ዛሬ በዩክሬን ላይ የበረረው፣ የአሜሪካ፣ የካናዳ፣ የጀርመን፣ የፈረንሳይ፣ የእንግሊዝ፣ የሩሜንያና የየክሬን ታዛቢዎችን አሳፍሮ ነው ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG