በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትራምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምን ሊመስል ይችላል?


 የትራምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምን ሊመስል ይችላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00

የትራምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምን ሊመስል ይችላል?

ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከቀናት በኋላ ቃለ መሐላ ፈጽመው ሥራቸውን በይፋ ይጀምራሉ።

ቀዳሚ ትኩረት እንደሚሰጡት በተጠቀሰው የኢኮኖሚው ዘርፍ፣ የታክስ ቅነሳን ጨምሮ የኩባንያዎችን ምርታማነት የሚያሳድጉ ማሻሽያዎችን ያደርጋሉ፤ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ጠቁመዋል።

እንደ መጀመሪያው ፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመናቸው፣ የግብር ጭማሬን በተመለከተ፣ ከሀገራት ጋራ ውዝግብ ውስጥ የሚገቡ ከኾነ የኑሮ ውድነትን ሊያባብስ ይችላል፤ ሲሉ ስጋታቸውን ገልጰዋል።

ከአፍሪካ ጋራ በሚደረጉ የንግድ ትብብሮች፣ ከአህጉራዊ ግንኙነት ይልቅ ከሀገራት ጋራ የሁለትዮሽ ግኑኙነቶች ላይ ሊያተኩሩ እንደሚችሉም ባለሞያዎቹ አክለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG