በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጉዞ እገዳው ተፃራሪ ገፅታዎች


የዩናይትድ ስቴይትስ መንግሥት ከፍተኛው የሕዝብ ቁጥራቸው የእልምና ሃይማኖት ተከታይ የሆኑባቸው ሰባት ሃገሮች ዜጎች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ በጊዚያዊነት ከገደበ ወዲህ በዓለም ደረጃ ውዝግብ አስነስቷል።

የተለያዩ ሀገሮች ቡድኖችና ግለሰቦች የተቃውሞ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። የዋይት ሃውስ ቤተመንግስት የፕሬዝደንት ትራምፕን አስተዳድራዊ ትእዛዝ የአሜሪካን ደህንነት ለማረጋገጥ የተወሰደ እርምጃ ብሎታል። በተጓዦች ላይም መጠነኛ መጉላላትን ከመፍጠሩ ውጭ ክልከላው የተሳካ ነው የሚል ነው የአስተዳድሩ አቋም። ተችዎች ግን፤ ትእዛዙ የአሸባሪዎችን ጥቃት ከመከላከል ይልቅ፤ አላስፈላጊ መዘዝ ሊኖረው ይችላል ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።

ዝላቲካ ሆ ያጠናቀረችው ጽዮን ግርማ ይዛለች።

የጉዞ እገዳው ተፃራሪ ገፅታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:15 0:00

XS
SM
MD
LG