በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዩናይትድ ስቴትስ


ፎቶ ፋይል፦
ፎቶ ፋይል፦

ዓለማቀፉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከገባበት ጊዜ አንስቶ ትናንት ረቡዕ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ከ100,000 በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን፣ በአትላንቲክ መጽሄት የሚደገፈው፣ የኮቪድን ጉዳይ የሚከታተለው መርኃ ግብር ጠቆመ።

በተለይም በሀገሪቱ መካከለኛ ምስራቅ፣ የማዕከላዊና ምዕራባዊ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍሎች፣ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየተበራከተ መሆኑ ታውቋል።

ትናንት ረቡዕ፣ ከ50,000 በላይ የቫይረሱ በሽተኞች፣ ሆስፒታል ገብተዋል።

XS
SM
MD
LG