በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ኤል ሳልቫዶራውያን ተሰጥቶ የነበረው ጊዜያዊ የመኖርያ ፈቃድ


የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት 262,500 ለሚሆኑ ኤል ሳልቫዶራውያን ተሰጥቶ የነበረው ጊዜያዊ የመኖርያ ፈቃድን እንደሚያቆም ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለሥልጣኖች ትላንት አስታውቀዋል። እነዚህ ሰዎች ለሃያ ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ አሜሪካ የኖሩ ናቸው።

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት 262,500 ለሚሆኑ ኤል ሳልቫዶራውያን ተሰጥቶ የነበረው ጊዜያዊ የመኖርያ ፈቃድን እንደሚያቆም ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለሥልጣኖች ትላንት አስታውቀዋል። እነዚህ ሰዎች ለሃያ ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ አሜሪካ የኖሩ ናቸው

ሳልቫዶር ውስጥ እኤ በ2000 ዓ.ም የተከሰተው ከባድ ርዕደ ምድር ባስከተለው ከብድ ችግር ምክንያት በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ የሳልቫዶር ተወላጆች ጊዜያዊ መጠጊያ እንዲያገኙ ተደርጎ ነበር። አሁን ግን ይህ ፈቃድ እኤ መስከረም ወር 2019 ዓ.ም ላይ ያበቃል።
ይህ ውሳኔ አንዳንድ የሳልቫዶር ተወላጆችን የመኖርያ ፈቃድ ያሳጣል። ወደ ሃገራቸው ሊባረሩም ይችላሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG