በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮቿን ከሦርያ የማስወጣት ውሳኔ


ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮቿን ከሦርያ የማስወጣት ውሳኔዋ፣ ከፍተኛ የስትራቴጂክና ወታደራዊ ጠቀሜታን ያሳጣል ሲሉ ተንታኞች ተናገሩ።

ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮቿን ከሦርያ የማስወጣት ውሳኔዋ፣ ከፍተኛ የስትራቴጂክና ወታደራዊ ጠቀሜታን ያሳጣል ሲሉ ተንታኞች ተናገሩ።

ችግሩ እንደሚመስለኝ እኛ ተሳተፍንም፣ አለሳተፍንም የሚያመጣው ልዩነት አለመኖሩ ነው ሲሉ፣ በጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርሲቲ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ማርክ ካተዘ ተናግረዋል።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ታኅሣሥ ወር፣ በአሁኑ ወቅት ሦርያ የሚገኙት ወደ 2ሺህ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች እንደሚወጡ ይፋ ባደረጉበት ወቅት፣ ሸሪክ አገሮችን በሙሉ ሰርፕራይዝ ማድረጋቸው አይዘነጋም።

ትረምፕ ይህን ድንገተኛና ያልተጠበቃ ውሳኔ ይፋ ያደረጉበትን ምክንያት ሲያስረዱ፣ እስላማዊው መንግሥት ነኝ የሚለው ኢይሲስ ሦርያ ውስጥ መሸነፉን ይገልፃሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG