በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ አስተዳደር በ5 ሙስሊም ሀገሮች ላይ የጣለው የጉዞ ገደብ

የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትረምፕ አስተዳደር በአምስት ሙስሊሞች በሚበዙባቸው ሀገሮች ላይ የጣለውን የጉዞ ገደብ ዛሬ ለጥቂት እንዲፀና አድርጓል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከአጨቃጫቂ ፖሊሲዎቻቸው በአንዱ ድል አግኝተዋል ማለት ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትረምፕ አስተዳደር በአምስት ሙስሊሞች በሚበዙባቸው ሀገሮች ላይ የጣለውን የጉዞ ገደብ ዛሬ ለጥቂት እንዲፀና አድርጓል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከአጨቃጫቂ ፖሊሲዎቻቸው በአንዱ ድል አግኝተዋል ማለት ነው።

ፕሬዚዳንት ትረምፕ በዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግረሽን ህግ መሰረት በሀገሪቱ ብሄራዊ ፀጥታ ላይ ሥጋት ከሚያሳድሩ የውጭ ሀገራት የሚደረገውን ጉዞ የመገደብ ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን አላቸው በሚል ነው ከፍተኛው ፍርድ ቤት አምስት በአራት ድምፅ የወሰነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG