በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመሆኑ የከፍተኛ ፍርድቤቱ አሰራር ምን ይመስላል?


ለመሆኑ የከፍተኛ ፍርድቤቱ አሰራር ምን ይመስላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:19 0:00

ለህይወት ዘመን የተረጋገጠ ስራ ያላቸው። ማለት የማይሻር፣ የማይቀለበስ ሀላፊነትና ስልጣን ያላቸው ሰዎች ጥቂት ናቸው። በዩናይትድ ስቴይትስ እንዲህ ያለ ስልጣን ያለው ከዳኞች ሁሉ የበላይ የሆነው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኝነት ነው። ወይ በሞት ወይንም ደግሞ በራስ ፈቃድ ካልሆነ፤ ይሄ ሹመት ለህይወት ዘመን ነው። በእርግጥ አንድ ጊዜ ብቻ በ1805 ሹም ሽር ተካሂዷል።

XS
SM
MD
LG