ዋሺንግተን ዲሲ —
የተባበሩት መንግሥታት የሰደተኞች አገልግሎት ስደተኞቹን ለማስጠለል፣ ለጤና ጥበቃና ምግብን እንዲሁም ለመኖር የሚያስፈልጉ ነገሮችን ሁሉ ለማቅረብ ከ30 በላይ ከሚሆኑ አጋሮች ጋር በመተባበር እየሰራ ነው።
አብዛኞቹ ሰደተኞች ከደቡብ ሱዳን ሲሆኑ ግጭትንና ክትትልን ሸሽተው ከሌሎች ዘጠኝ ሃገሮች የሄዱም እንደሚገኛባቸው አገልግሎቱ ገልጿል።