በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ለሰጠችው የጉዞ ማስጠንቀቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት

የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ የአስቸኳይ ጊዜ የጉዞ ማስጠንቀቂያ በሰጠው መልስ ፤ "የአስቸርኳይ ጊዜ ዐዋጁ የታለመለትን ግብ የመታና የሀገሪቱን ጸጥታም ወደ ተረጋጋ ሁኔታ መሆኑን አመልክቶ የጉዞ ማስጠንቀቂያው ግን ኢትዮጵያ ወደተረጋጋ ሁኔታና ወደ ሰላም መመለሷ ከማያስደስታቸው አንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወገኖች የተሰጠ ነው" ብሎታል።

ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ላሰቡ አሜሪካዊያን ዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አውጥታለች።

ለዚህም የኢትዮጵያ መንግሥት በሰጠው መልስ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የታለመለትን ግብ የመታና የሀገሪቱን ፀጥታም ወደተረጋጋ ሁኔታ የመለሰ መሆኑን አመልክቶ የጉዞ ማስጠንቀቂያው ግን “ኢትዮጵያ ወደ ተረጋጋ ሁኔታና ወደ ሰላም መመለሷ ከማያስደስታቸው አንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወገኖች የተሰጠ ነው” ብሎታል።

ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሁለት የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችም አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል፡፡

አዲሱ አበበ ዝርዝሩን ይዟል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።

ዩናይትድ ስቴትስ ለሰጠችው የጉዞ ማስጠንቀቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

XS
SM
MD
LG