በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ከሀገራት የፀጥታ ሁኔታ ደረጃ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ተርታ ተመደበች

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው የሀገራት የፀጥታ ሁኔታ ደረጃ ኢትዮጵያን የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ተርታ መድቧል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው የሀገራት የፀጥታ ሁኔታ ደረጃ ኢትዮጵያን የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ተርታ መድቧል፡፡

ሊከሰቱ ከሚችሉ ግጭቶችና የግንኙነት መሥመሮች መቋረጥ አንፃር በኢትዮጵያ የሚጓዙ አሜሪካውያን ዜጎች ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ነው ያሳሰበው፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉንም ሀገራት በተለያዩ ምድቦች ያስቀመጠው፣ ከፀጥታና ከጉብኝት አመቺነት አንፃር ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያ ከሀገራት የፀጥታ ሁኔታ ደረጃ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ተርታ ተመደበች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG