ዋሺንግተን ዲሲ —
ዛሬ የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታቀደው የጦር ልምምድ ባለፈው ዓመት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን ሲንጋፖር ውስጥ የደረሱትን ሥምምነት የሚጥስ ነው ማለቱን የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና አገልግሎት ባወጣው መገለጫ አስታውቋል።
ዩናይትድ ስቴትስ በሚቀጥለው ወር ከደቡብ ኮሪያ ጋር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ልታደርግ ያላት ዕቅድ ከዋሺንግተን ጋር በምናደርገው የኒውክሌር ጉዳይ ንግግር ላይ አሉታዊ አንድምታ ሊኖረው ይችላል ስትል ሰሜን ኮሪያ ነቀፈች።
ዛሬ የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታቀደው የጦር ልምምድ ባለፈው ዓመት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን ሲንጋፖር ውስጥ የደረሱትን ሥምምነት የሚጥስ ነው ማለቱን የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና አገልግሎት ባወጣው መገለጫ አስታውቋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ