በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የመወሠኛው ምክር ቤት የውጭ ጉዳዩን ሹመት አፀደቀ

ሬክስ ቴለርሰን
ሬክስ ቴለርሰን

ሪፖብሊካውያን ብዙሃን የሆኑበት የዩናይትድ ስቴትስ የመወሰኛው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያቀረቧቸውን ዕጩ ሹመት አፅድቀዋል፡፡

ሪፖብሊካውያን ብዙሃን የሆኑበት የዩናይትድ ስቴትስ የመወሰኛው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያቀረቧቸውን ዕጩ ሹመት አፅድቀዋል፡፡

የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት ሂደቱን ሊያደናቅፉ ቢሞክሩም የሌሎች አራት ዕጩዎችን ሹመትም ለማስፈፀም እየጣሩ ነው፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የመወሠኛ ምክር ቤት የመወሠኛው ክፍል ትናንት ማምሻው ላይ ነበር የነዳጅ ከበርቴውን ሬክስ ቴለርሰንን የውጭ ጉዳይነት ሹመት ያፀደቀው፡፡

ቴሌርሰን ዴሞክራቱን ጆን ኬሪን ይተካሉ ማለት ነው፡፡ ቴሌርሰን ከሩሲያ ጋር የንግድ ትስስር ሰላላቸውና ፕሬዚዳንት ቩላድሚር ፑቲን ወዳጅ ስለሆኑ ሹመታቸው ክፉኛ ተተችቶ ነበር፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ የመወሠኛው ምክር ቤት የውጭ ጉዳዩን ሹመት አፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00

XS
SM
MD
LG