በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢራንን የኒኩሌር ውል ሃሳብ እያጠናችው መሆኗን ዋሺንግተን ገለፀች


የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት

የኢራንን የኒኩሌር መርኃግብር ለመቆጣጠር የዛሬ ሰባት ዓመት የተፈረመው ውል እንዲያንሠራራ በአውሮፓ ኅብረት ሸምጋይነት ለቀረበው የመጨረሻ ሃሳብ ኢራን የሰጠችውን ምላሽ እያጠናችው መሆኗን ዩናይትድ ስቴትስ ገለፀች።

የኢራን ምላሽ ሰነድ በአውሮፓ ኅብረት በኩል እንደደረሰው ያስታወቀው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ዩናይትድ ስቴትስም መልሷን ለአውሮፓ አጋሮቿ ታሳውቃለች ብሏል።

ከዚህ በኋላ ድርድር እንደማይኖር ማሳሰቢያ የተሰጠ ቢሆንም በአህጉራዊው ኅብረት የቀረበውን ሃሳብ የኢራን ተደራዳሪዎች እንደማይቀበሉት የኢራን መንግሥት የዜና አገልግሎት በትናንት ዘገባው ጠቁሟል።

XS
SM
MD
LG