በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ሶማሊያ ውስጥ የአልሸባብ ተዋጊዎች መገደላቸውን ገለፀ

ደቡባዊ ሶማሊያ ውስጥ በተካሄደ የአየር ጥቃት ሁለት የአልሻባብ ተዋጊዎች መገደላቸውንና አንድ ሰው መቁሰሉን የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ አስታወቀ።

ደቡባዊ ሶማሊያ ውስጥ በተካሄደ የአየር ጥቃት ሁለት የአልሻባብ ተዋጊዎች መገደላቸውንና አንድ ሰው መቁሰሉን የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ አስታወቀ።

ጥቃቱ የተካሄደው ጂሊብ የምትባል የመካከለኛው ጁባ ክፍለ ሃገር ከተማ ውስጥ መሆኑን ነው አፍሪኮም የተናገረው።

ይህ የዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች ሶማሊያ ውስጥ በዚህ የአውሮፓውያን ዓመት ያካሄዱት አራተኛ የአየር ጥቃት መሆኑ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG