በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት እንዲያበቃ ግፊት እያደረጉ ነው


ትረምፕ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት እንዲያበቃ ግፊት እያደረጉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

ትረምፕ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት እንዲያበቃ ግፊት እያደረጉ ነው

ዜለንስኪ ለሰላም ሲሉ ሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ መኾናቸውን ጠቁመዋል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ሦስተኛ ዓመት የሞላውን የዩክሬን ጦርነትን ማቆም እንደሚያስፈልግ በድጋሚ ሲያሳስቡ፣ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ለሰላም ሲባል ሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።

የቪኦኤ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግልሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG