የትረምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ ዩክሬይንን በሚመለከት ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያደረጉትን ንግግር አደነቀ፡፡ ዩክሬይን ግን በንግግሩ አልተሳተፈችም፡፡ ተፋላሚዎቹን ወገኖች በተናጠል በሁለት የዲፕሎማሲ መስመሮች ማነጋገር ባለፉት ሦስት ዓመታት አውሮፓን ያመሰውን ጦርነት ለማስቆም የመጀመሪያ ቁልፍ ርምጃ መሆኑን ትላንት ኋይት ሐውስ አመልክቷል፡፡
የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም