በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተቃውሞና ሁከት በዓለም ዙሪያ

በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ በፈረንሳይ የተደረገ ህዝባዊ ሰልፍ
በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ በፈረንሳይ የተደረገ ህዝባዊ ሰልፍ

በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰላማዊ ተቃውሞ ወደሁከት አሽቆልቁሏል። በሀገሪቱ ዙሪያ ዘረፋ፣ ንብረት ማቃጠልና ሌላም የሁከት አድራጎት ተፈጽሟል።

በትላልቆቹ የአሜሪካ ከተሞች የሰዓት እላፊ የታወጀና ህግ አስከባሪዎች በብዛት የተሰማሩ ቢሆንም በዘር መድሎ ጉዳይ ሲንተከተክ የቆየው ውጥረት እየገነፈለ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ኬን ፋራቦ ከቺካጎ ዘግቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ተቃውሞና ሁከት በዓለም ዙሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:35 0:00

XS
SM
MD
LG