በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻይና የፕዮንግያንግን የነዳጅ አቅርቦት እንድታቋርጥ ዩናይትድ ስቴትስ አሳሰበች

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ይህ የዩናይትድ ስቴትስ ማሳሰቢያ፣ ቻይና ለብዙ ጊዜ ማድረግ ያልፈለገችው፣ አሁን ግን ይህን በማድረግ አመራር እንድታሳይ የቀረበላት ጥያቄ መሆኑም ታውቋል።

ይህ የዩናይትድ ስቴትስ ማሳሰቢያ፣ ቻይና ለብዙ ጊዜ ማድረግ ያልፈለገችው፣ አሁን ግን ይህን በማድረግ አመራር እንድታሳይ የቀረበላት ጥያቄ መሆኑም ታውቋል።

የቻይና ባለሥልጣናት ለጥያቄው ተገቢ ትኩረት እየሰጡት መሆናቸውን ተንታኞች ይናገራሉ።

“ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንደሚያጠናክሩ የታወቀ ነው” የሚሉት የካርኔጊያ ሲንጉሃ ማዕከል ተንታኝ ዛሆ ቶንግ “በተለይም ሰሜን ኮሪያ ሚሳይል ከሞከረች ወዲህ ማዕቀቡ አማራጭ አይኖረውም” ብለዋል።

የሚሳይሉ ሙከራ ለዓለምቀፉ ማኅበረሠብም ሆነ ለዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ስጋት የደቀነ መሆኑንም እኒሁ ተንታኝ አመልክተዋል። እናም “ማዕቀቡ በሌላ በምንም አማራጭ አይተካም” ነው ያሉት።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG