በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሁለተኛ ዙር እሰጥ አገባ


2016 Presidential Debate

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሁለተኛ ዙር ክርክር በትላንትናው ምሽት በመካከለኛው ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የሚዙሪ ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ Saint Louis የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል።

የሁለቱ ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች፥ ዲሞክራቷ ሴናተር ሂላሪ ክሊንተንና የሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ክርክር የምርጫውን ሂደት ሳቢነት ያህል አነጋጋሪ ነበር። ኃይለ-ቃላት ጭምር የተሰሙበት የትላንቱ ክርክር ዛሬ ሙሉውን የዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ብዙኃን ሞገድ አጨናንቆ ውሏል። መሰንበቻውንም እዚሁ ላይ እንደሚያቆያቸው ተገምቷል።

የተለያዩ የሕግ ጭብጦች ጭምር የተነሱበትን ክርክር ይዘት ትንታኔ ከዚህ ያዳምጡ፤

XS
SM
MD
LG