በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ፖለቲካና የሰሞኑ ዲፕሎማሲዋ


የሩቅ ምሥራቅ እስያን አካባቢ ነፍሰ ገዳይ ካሉት የሰሜን ኮሪያ አገዛዝ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ተባብረው ነፃ እንዲያወጡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ቤጂንግ ላይ ጥሪ አስተላልፈዋል።

የሩቅ ምሥራቅ እስያን አካባቢ ነፍሰ ገዳይ ካሉት የሰሜን ኮሪያ አገዛዝ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ተባብረው ነፃ እንዲያወጡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ቤጂንግ ላይ ጥሪ አስተላልፈዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራቶች ከትናንት በስተያ በተካሄዱ የአገረ ገዥዎች ምርጫዎች ተደራራቢ ድሎች እየፈነደቁ ናቸው። በሜኔሶታና በዋሺንግተን ግዛቶች የአካባቢ ሥልጣናት ቢሮዎች አራት ሶማሌ-አሜሪካዊያን አሸንፈዋል።

Governor's Races
Governor's Races

የትናንት ምርጫ ውጤቶች ለዴሞክራቶቹ የድል ጎርፍ በሆኑ ማግስት ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ 45ኛው ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ ልክ አንደ ዓመት ሞልቷቸዋል።

ፕሬዚዳንቱ ወደ ቻይና ከመጓዛቸው በፊት በደቡብ ኮሪያ ፓርላማ ፊት ቀርበው ባደረጉት ንግግር የተሻለ መንገድ ለመፈለግ እንዲቻል ሰሜን ኮሪያ ኒኩሌር የጦር መሣሪያ መሥራቷን ሙሉ በሙሉ እንድትተው ጠይቀዋል።

ለተጨማሪ በየአካባቢው ያሉ ሪፖርተሮቻችን ያጠናቀሯቸውን ዘገባዎች የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ ፖለቲካና የሰሞኑ ዲፕሎማሲዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG