ዋሺንግተን ዲሲ —
ዝምታቸውን በመስበር አደባባይ የወጡት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ፣ በሀገሪቱ የሚታየውን ፖለቲካዊ ወገንተኛነትና አድልዎ አጋለጡ።
ቡሽ በኒው ዮርክ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦባማ በቨርጂንያ ንግግሮቻቸው፣ የወቅቱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በስም ባይጠቅሱም፣ ትራምፕ በየጊዜው በትዊተር በሚያስተላልፉት የመከፋፈያና የአድልዎ ንግግር ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ተስተውሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ