በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ከሰሜን ኮርያ ጋር የመነጋገር ፍላጎት


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪክስ ቲለርሰን
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪክስ ቲለርሰን

ዩናይትድ ስቴትስ ከሰሜን ኮርያ ጋር የመነጋገር ፍላጎት እንዳላት እያመለከተች ነው።

ዩናይትድ ስቴትስ ከሰሜን ኮርያ ጋር የመነጋገር ፍላጎት እንዳላት እያመለከተች ነው።

ይሁንና በኮርያ ልሣነ ምድር ያለው የኑክሌር ቀውስ በቅርብ ጊዜ ሰላማዊ መፍትሄ ያገኛል ብሎ ማመን ያስቸግራል።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪክስ ቲለርሰን ከሰሜን ኮርያ ጋር ያለውን የመነጋገርያ መሥመር ክፍት የማድረግ ዕቅድ እንዳላቸውና የኪም ጆንግ ኡን መንግሥት ለመነጋገር ዝግጁ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ይኖር እንዳሆነ እያዳመጡ መሆናቸውን ትላንት እሁድ ተናግረዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG