በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ በታይዋን ኤምባሲ ከፈተች


。

ዩናይትድ ስቴትስ በራስ ገዟ ታይዋን ውስጥ እጅግ ያማረ የይስሙላ ኤምባሲ ከፈተች፣ “ታይዋን የእኔ ግዛት ነው” የምትለዋ ቻይና፣ በነገሩ ተቆጥታለች።

ዩናይትድ ስቴትስ በራስ ገዟ ታይዋን ውስጥ እጅግ ያማረ የይስሙላ ኤምባሲ ከፈተች፣

“ታይዋን የእኔ ግዛት ነው” የምትለዋ ቻይና፣ በነገሩ ተቆጥታለች።

የታይዋን ፕሬዚዳንት ሳይንግዊን እና የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ሮይስ ይህን ዩናይትድ ስቴትስ ከታይዋን ጋር ለአላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያገለግለውንና በ$256 ሚሊዮን የተሰራውን ሕንፃ ለመመረቅ በስነ ሥርዓቱ ላይ ከተገኙ ባለሥልጣናት መካከል መሆናቸውም ታውቋል።

በነገሩ የተቆጣችው ቤይጂንግ፣ ከዋሽንግተን ጋር የሻከረ ግንኙነት እንዳላት፣ መልዕክቷን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጄን ሹንግ በኩል አስተላለፋለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG