ዋሺንግተን ዲሲ —
ሰሜን ኮርያ ያሰረቻቸውን ሦስት አሜሪካውያን ልተፈታ እንደምትችል የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣኖች አመልክተዋል።
ፕሬዚዳንት ትረምፕ ትናንት ማታ “ሁሉ እንደሚያውቀው የበፊቱ አስተዳደር በደቡብ ኮርያ የከባድ ሥራ እስራት ላይ ያሉት ሦስት አሜሪካውያን እንዲፊቱ ሲጠየቅ ቢቆይም አልተሳካለትም” ካሉ በኋላ ተከታተሉ በማለት ትዊተር ላይ ፅፈዋል።
ትረምፕና የስሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የትና መቼ እንደሆነ ባይገለፁም ተገናኝተው ለመነጋገር እንደተስማሙ የሚታወቅ ነው።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ