አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ትላንት ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፊት የቀረቡት የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር ፒት ሄግሴት የሴኔቱ ወታደራዊ አገልግሎት ኮሚቴ አባላት ከሆኑ ዲሞክራት አባላት የበረታ ሙግት ገጥሟቸዋል፡፡
የአሜሪካ ድምጽ የመከላከያ ሚንስቴር ዘጋቢ ካርላ ባብ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፡፡ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡
መድረክ / ፎረም