በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤቶችና የአገረ ገዢዎች ምርጫ 2010 ውጤት ሲተነተን


የምርጫው ውጤትና የኦባማ አስተዳደር ዕቅዶች፤ የምርጫ ውጤት አቀባበልና ዲሞክራሲ።

በትላንቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ፥ ሪፐብሊካኖች ያገኙት ከፍተኛ ውጤት ከዲሞክራት ፓርቲ ወገን ለሆኑት ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ቀጣይ ሁለት ዓመታት የሥልጣን ዘመን አጀንዳዎች ዳር መድረስ ይበልጥ አዳጋች ሁኔታዎችን መደቀኑ እንደማይቀር እየተነገረ ነው።

የምርጫው ውጤትና ቀጣዩ ሂደት የሚተነትኑልን ዶ/ር መሠረት ቸኮል በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በዊስከንሰን ዩኒቨርሲቲ ሪቨሪቨር ፎልስ የጋዜጠኝነትና የኮምዩኒኬሽን መምህር ናቸው።

XS
SM
MD
LG