በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኩባንያ የጣለችው ማዕቀብ

ዩናይትድ ስቴትስ በግዙፉ የቻይና /ZTE/ ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኩባንያ ላይ ጥላው የነበረውን የሚያሽመደምድ ማዕቀብ ለማንሳት ከቻይና ጋር ሥምምነት ላይ መድረሷን የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር ዊልበረ ሮዝ ዛሬ ገልፀዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ለቻይናው ኩባንያ የሚያስፈልጉ አሜሪካ የተሰሩ ዕቃዎች እንዳይሸጡ አግዳ ነበር።

ሚኒስትሩ ሲኤንቢሲ ለተባለው አሜሪካ ያለ የቴሌቪዥን ጣብያ በተናገሩት መሰረት ሥምምነቱ ወደ 75,000 የሚጠጉ ሰራተኞች ያሉት /ZTE/ አሜሪካ በኢራንና በሰሜን ኮርያ ላይ የጣለችውን የንግድ ማዕቀብ በመጣሱ $1 ቢልዮን ዶላር እንዲካፍል ያስገድደዋል። $400 ሚልዮን ዶላር መያዣ እንዲያስቀምጥና በ30 ቀናት ውስጥ መላ ሰራተኞቹን እንዲለውጥ ያድርጋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG