በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ከእሥራኤል ጎን ቆማለች


ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከፕሬዚዳንት ኦባማ ጋር ተወያዩ፡፡

አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ወታደራዊ ኃይልን መጠቀምን ጨምሮ ኢራን የኒኩሌር የጦር መሣሪያ ባለቤት እንዳትሆን የሚያደርጋትን ማንኛውንም የምትችለውን እርምጃ ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትወስድ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ትናንት በዩናይትድ ስቴትስ ግዙፉ ነው በሚባለው የአይሁድና የአይሁድ ደጋፊዎች ቡድን ጉባዔ ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ዛሬ - ሰኞ ደግሞ የእሥራኤልን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG