በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስራኤል ሔዝቦላን በዲፕሎማሲ እንድትታገል ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስተን እስራኤል እና የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በዋሽንግተን
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስተን እስራኤል እና የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በዋሽንግተን

ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ፣ በዋሽንግተን፣ ከእስራኤል አቻቸው ጋራ የተወያዩት የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስተን፣ ዮአቭ ጋላንት ሔዝቦላን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲታገሉት ጠይቀዋቸዋል፡፡

እስራኤል ሔዝቦላን በዲፕሎማሲ እንድትታገል ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:51 0:00

የመከላለያ ሚኒስትር ጋላንት፣ ከትላንቱ ውይይት ቀደም ብሎ ሰኞ ዕለት ያወያዩዋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ደግሞ፣ በጋዛ ውስጥ ከሐማስ ጋራ የሚካሔደው ጦርነት እንዳይስፋፋ እንዲከላከሉ አሳስበዋቸዋል፡፡

የአሜሪካ ድምፅዋ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችውን ከተያይዘው ፋይል ያዳምጡ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG