በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ የሰላማውያን ሰዎች ጉዳት ዩናይትድ ስቴትስን በእጅጉ አሳስቧታል

በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ የሰላማውያን ሰዎች ጉዳት ዩናይትድ ስቴትስን በእጅጉ አሳስቧታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00

በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ የሰላማውያን ሰዎች ጉዳት ዩናይትድ ስቴትስን በእጅጉ አሳስቧታል

እስራኤል በጋዛ እያካሔደች በምትገኘው ወታደራዊ ዘመቻ፣ በሰላማውያን ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት፣ ዩናይትድ ስቴትስን እጅግ እያሳሰባት መጥቷል፡፡

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ለእስራኤል ጠንካራ ድጋፍ ማድረጋቸውን በቀጠሉበት ኹኔታ እንኳ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁን በይፋ ሳይገሥጹ አላለፉም፡፡

የኋይት ሐውስ የቪኦኤ ቢሮ ሓላፊ ፓትሲ ውዳክስዋራ ተከታዩን ዘገባ አቅርባለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG