በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመካከለኛው ምሥራቅ የባይደን ልዩ መልዕክተኛ ግጭቶቹን ለማብቃት በተያዘው ድርድር  ‘ተሥፋ አለኝ’ አሉ

ፎቶ ፋይል፦ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል በቀጠለው ግጭት በእስራኤል ጥቃት የደረሰበት ህንፃ ጋዛ ከተማ፣ ህዳር 21፣ 2024
ፎቶ ፋይል፦ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል በቀጠለው ግጭት በእስራኤል ጥቃት የደረሰበት ህንፃ ጋዛ ከተማ፣ ህዳር 21፣ 2024
የመካከለኛው ምሥራቅ የባይደን ልዩ መልዕክተኛ ግጭቶቹን ለማብቃት በተያዘው ድርድር  ‘ተሥፋ አለኝ’ አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

በመካከለኛው ምስራቅ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ልዩ መልዕክተኛ በትላንትናው ዕለት ሲናገሩ ምንም እንኳን በእስራኤል ሰሜናዊ ድንበር እየተካሄደ ያለውን ውጊያ ቢቀጥል እና የጋዛው ጦርነት ፍጻሜ ባይታይም፤ ግጭቱን ለማስቆም ከሄዝቦላህ ጋር የሚደረገውን ድርድር አስመልክቶ ያላቸውን ተስፋ ገልጠዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት ትላንት ማምሻው ላይ በወሰደው ርምጃ ወደ እስራኤል ሊላክ የነበረ የተወሰነ መጠን ያለው ጦር መሳሪያ እንዳይላክ አግዷል። ርምጃውን የተቃወሙ ወገኖች በበኩላቸው ውጊያውን ያራዝመዋል ብለዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG