ፕሬዚደንት ጆ ባይደን፣ የኢራቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ ሰኞ እያስተናገዱ ባለበት ወቅት፤ ሁሉም ዓይኖች፣ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ “ታሪካዊ” እና “የመጀመሪያው” እየተባለ የሚገለፀውን ጥቃት በእስራኤል ላይ ባደረሰችው ኢራን ላይ ያተኩራሉ። ጥቃቱ፣ የተስፋፋ ቀጠናዊ ጦርነት እንዳያስከትል ተሰግቷል።
ይህም ሁለቱ መሪዎች በተገናኙበት ወቅት ትኩረት የሰጡት ጉዳይ ነው ተብሏል።
የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ከዋይት ሃውስ የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም