ዋሺንግተን ዲሲ —
ከደቂቃዎች በፊት በደረሰን ዜና መሰረት ፌደራሉ የአቪየሽን አስተዳደር ጄቶቹን እንዲያግድ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተናግረዋል፡፡
ከ737 ማክስ ኤይት ጄት ጋር በተያያዘ ባለፉት ስድስት ወራት ኢንዶኔዥያና ኢትዮጵያ ውስጥ በደረሱ አደጋዎች የ346 ሰው ሕይወት ጠፍቷል፡፡