በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ አስተዳደር የውጭ የልማት ርዳታ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ አዘዘ

ፎቶ ፋይል፦ ስደተኞች በምስራቅ ሱዳን ዩኤስኤአይዲ የሚያከፋፍለውን የምግብ እህል እየተረከቡ፤ በምስራቅ ሱዳን፣ እአአ መጋቢት 242021
ፎቶ ፋይል፦ ስደተኞች በምስራቅ ሱዳን ዩኤስኤአይዲ የሚያከፋፍለውን የምግብ እህል እየተረከቡ፤ በምስራቅ ሱዳን፣ እአአ መጋቢት 242021
የትረምፕ አስተዳደር የውጭ የልማት ርዳታ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ አዘዘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00

የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ ለውጪ ልማት የምትሰጠው ርዳታ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ለሦስት ወራት እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ አስተዳደሩ ርምጃውን የወሰደው የሚሰጡት ርዳታዎች ቅድሚያ ለአሜሪካ ከሚለው ፖሊሲው ጋራ የሚጣጣሙ መኾናቸው እስከሚገመገም ድረስ ሲሆን የርዳታ ድርጅቶች እና የሰብዓዊ መብት ተቋማት በበኩላቸው በእርምጃው በዓለም ዙሪያ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሕዝብ ለጉዳት እንደሚዳረግ በመግለጽ ያስጠነቅቃሉ፡፡

የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ያስተላለፈችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG