በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት መግለጫ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከፀጥታና ከጉብኝት አመቺነት አንፃር የዓለም ሀገሮችን በአራት ምድብ የሚያስቀምጥ አሠራር ይፋ ሊያደርግ ነው፡፡

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከፀጥታና ከጉብኝት አመቺነት አንፃር የዓለም ሀገሮችን በአራት ምድብ የሚያስቀምጥ አሠራር ይፋ ሊያደርግ ነው፡፡

ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች ሀገሮች ከየትኛው ምድብ እንደተቀመጡ ከነገ ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻል፣ የአዲስ አበባው የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ያወጣው መግለጫ እንደሚያሳየው፣ አዲሱ አሰራር የአሜሪካውያንን ደኅንነት ይበልጥ ለመጠበቅ ያለመ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG