አዲስ አበባ —
የዘንድሮውን ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት ለማገዝ የሚያስችል የመገናኛ ብዙሃን ሥልጠናዎች በመላ ሀገሪቱ ለመስጠት መዘጋጀቱን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ይፋ አደረገ።
ለሠላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ጋዜጠኞች ሞያዊ ግዴታቸውን በበቃት እንዲወጡ አንድ የደኅንነት ከፍተኛ ተመራማሪ አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተደራሽነትን ለማሻሻል እየሠራ እንደሆነም አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ