በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት በተመለከተ የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ፓርላማ የዶ/ር አብይ አህመድን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት የማፅደቁን ዜና በደስታ መቀበሉን ገልጿል።

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ፓርላማ የዶ/ር አብይ አህመድን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት የማፅደቁን ዜና በደስታ መቀበሉን ገልጿል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በሚወስዳቸው አፋጣኝ የለውጥ ርምጃዎች ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑንና የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን እንዲነሳ በጉጉት እየጠበቀ መሆኑን ኤምባሲው አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት በተመለከተ የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG