በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ሴት ተማሪዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሴት ተማሪዎችን ሲያስመርቅ
የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሴት ተማሪዎችን ሲያስመርቅ

ሴት ተማሪዎችን ወደ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ዘርፎች ለመሳብና ለማነቃቃት፣ የተጀመረው የኮምፒዩተር ክህሎት ሥልጠና፣ ዓላማውን እያሳካ መሆኑን በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታውቋል።

የዚህ ዓመት ሰልጣኞችንም ዛሬ ማስመረቅ ጀምሯል፡፡

በአለፈው ዓመት የተጀመረው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፕሮጀክት ነው ዘንድሮ ለሁለተኛ ዓመት የቀጠለው፡፡

የዘንድሮ ሰልጣኞች ሴት ተማሪዎች ወደ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግና ሒሳብ ዘርፎች እንዲሳቡ ለማድረግ ያግዛሉ የተባሉ፣ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ወስደዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሴት ተማሪዎችን ሲያስመርቅ
የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሴት ተማሪዎችን ሲያስመርቅ

በሕይወት ክህሎትና በሌሎች ተያይ ዘርፎችም ሰልጥነዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ሴት ተማሪዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG