አዲስ አበባ —
አዲስ ፕሬዚዳንት በመመረጡ ምክንያት ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ አንፃር የምትከተለው ፖሊሲ ይቀየራል ብለው እንደማያምኑ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ገልፀዋል፡፡
የምርጫ ሂደቱ ግን ዲሞክራሲያዊና ኢትዮጵያ ልትማርበት የሚገባ መሆኑን አመልክተዋል፡፡
ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሌሎች ኢትዮጵያውያንም ይህንኑ አስተያየት አንፀባርቀዋል፡፡
እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡
-
እስክንድር ፍሬው