አዲስ አበባ —
በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ተቋማት ውስጥ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር መጨመሩን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ከኢትዮጵያ ሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ለሦስት ቀናት የሚቆይ አውደ ጥናት ጀምሯል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።