በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን በቡራዮ ግጭት ሰለባ የሆኑትን ሰዎች አሰቡ


ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ እየተካሄደ ያለውን ግጭት መሰረት በማድረግ ትላንት ማታ ኢትዮጵያውያን ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተሰባስበዋል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ እየተካሄደ ያለውን ግጭት መሰረት በማድረግ ትላንት ማታ ኢትዮጵያውያን ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተሰባስበዋል። የመሰባሰቡ ዓላማ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የሚካሄደውን በተለይም በቅርቡ ከቡራዩ አካባቢ ዘርን ያማከለ ጥቃት መድረሱን በማውገዝና የጥቃቱ ሰለባ የሆኑትን የህሊና ፀሎት በማድረግ እንዲሁም ሻማ በማብራት ማሰብ የመሆኑን ያዘጋጀው ክፍል አስተባባሪ አቶ ዮሴፍ አዳሙ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ካሳ ተክለ ብርሀን፣ ቄሲስ አሸናፊ ዱጋና ሼኽ ኻሊድ ዑመር በምሽቱ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኢትዮጵያውያን በቡራዮ ግጭት ሰለባ የሆኑትን ሰዎች አሰቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG