በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ወደ መደበኛ ሥራው ተመልሷል

ከትናንት በስተያ ተዘግቶ የዋለው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ወደ መደበኛ ሥራው ተመልሷል።

ከትናንት በስተያ ተዘግቶ የዋለው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ወደ መደበኛ ሥራው ተመልሷል።

አዲስ አበባ ላይ ይካሄዳል ተብሎ የነበረ ሰልፍ፣ ካለፈው ሣምንት ሐሙስ ጀምሮ የታዩ የሰው ሕይወት ጭምር የጠፋባቸው ክስተቶችና ሰልፎች ለኤምባሲው መዘጋት ምክንያት መሆናቸውን ቃል አቀባዩ ኒከላስ በርኔት ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ወደ መደበኛ ሥራው ተመልሷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG