ዋሺንግተን ዲሲ —
ኦባማ የኤፍቢአይ ዳሬክተሩን ጄምስ ኮሜይ ነቅፈዋል፣
“የሂለሪ ክሊንተንን የኢሜይል ጉዳይ ማንሳታቸው፣ ምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዲፈጥር ሆን ብለው ነው”በማለት።
ትራምፕ በበኩላቸው
“ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ፣ የመጀመሪያ ሥራቸው ኦባማ ኬር የሚባለውንና በኦባማ የሥልጣን ዘመን ሥራ ላይ የዋለውን የጤና አገልግሎት ማቆም ነው“ ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡