በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትንቅንቅና የተፈጥሯችን አካባቢ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

አሜሪካዊያን አዲስ ፕሬዚዳንት፣ አገረ ገዥዎቻቸውንና እንደራሴዎቻቸውን ሊመርጡ፤ የሕዝብ ውሣኔ ያስፈልጋቸዋል በሚባሉ የአካባቢና ብሔራዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ድምፃቸውን ሊሰጡ የቀሩት ዛሬን ሳይጨምር አራት ቀናት ብቻ ናቸው፡፡

የዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ የብዙ ጥያቄዎች ዕጣ ፈንታ የሚደነገግበት ይሆናል ተብሏል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን ጉዳይ፤ የአሜሪካ የውጭ ግንኙነቶች /ሜክሲኮ፣ ካናዳ፣ አውሮፓ፣ እሥያ፣ የአረቡ ዓለም፤ ኔቶ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤቷ ዳኞች፣ የጤና ጥበቃ ዋስትና ሕግ፣ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥና ዓለምአቀፍ ስምምነቶች ዝርዝሩ ረዥም ነው፡፡

ዓለማችንና ሕልውናዋ
ዓለማችንና ሕልውናዋ

ከመካከላቸው ለዛሬ አንዱን መዝዘን እናውጣና ሁለቱ መሪዎች በአካባቢ ጥበቃና በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ላይ ያላቸውን አቋም በጥቂቱ እንቃኝ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:10:12 0:00

XS
SM
MD
LG